በሰዎች ዝውውር ተጠርጣሪ የሆነው ግለሰብ ባለፈው ወር ከኢትዮጵያ እስር ቤት አምልጧል መባሉ አነጋጋሪ ሆነ

(ዘ-ሐበሻ ዜና) በሰዎች ዝውውር ተጠርጣሪ የሆነው ግለሰብ ባለፈው ወር ከኢትዮጵያ እስር ቤት አምልጧል መባሉ አነጋጋሪ መሆኑን አይሪሽ ታይምስ ዛሬ ዘግቧል፡፡ አሁን በአየርላንድ የምትኖርና ስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገች አንዲት ሴት እንደተናገረችው እሷም በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ወደአውሮፓ እወስዳችኋለሁ ብሎ ሲያዘዋውር የነበረው ኤርትራዊው ኪዳኔ ዘካሪያስ ሀብተማሪያም ተጎጂ ናት፡፡ በሊቢያ ውስጥ በሚገኘው የዚህ ግለሰብ መጋዘን … Continue reading በሰዎች ዝውውር ተጠርጣሪ የሆነው ግለሰብ ባለፈው ወር ከኢትዮጵያ እስር ቤት አምልጧል መባሉ አነጋጋሪ ሆነ